Web Content Display Web Content Display

 

የኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን


የኬሚካል ኢንደስትሪ ዘርፍ ሰፊ የገበያ ጉድለት የሚታይበት በመሆኑ የመንግስት ስትራቴጂያዊ አመራር ከሚጠይቁ የልማት መስኮች አንዱ ነው፡፡ የኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን ይህንኑ የመንግስትን ስትራቴጂያዊ የልማት ፍሊጎትን ለማሳካት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 280/2005 የተቋቋመ የልማት ድርጅት ነው፡፡
የኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የሚተዳደረው በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 ሲሆን ተጠሪነቱ ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ነው፡፡
ኮርፖሬሽኑ ስራውን በይፋ ከጀመረበት ከሐምሌ ወር 2005 ዓ.ም ጀምሮ ባሇፉት ሁሇት ዓመታት የተጣሇበትን ተግባርና ሀሊፊነት በተገቢው መወጣት እራሱን ከማደራጀት ጎን ለጎን በሥሩ የተወሃደትን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ የጎማ ዛፍ ሌማትና ምርት ፕሮጀክት እና የዩሪያ ማዲበሪያ ኮምፕላክስ ፕሮጀክት ውጤታማነት በማረጋገጡ ረገዴ አበረታች እንቅስቃሴዎችን እያዯረገ ይገኛሌ፡፡

የኮርፖሬሽኑ፡-


ተሌዕኮ 


አካባቢያዊ ምህዲርን በመጠበቅ የማዲበሪያ፣ የሲምንቶ፣ የተፈጥሮ ጎማ ዛፍ እና ላልች የኬሚካሌ ውጤቶችን በማምረት አገር ውስጥና ውጭ አገር ገበያ በማቅረብ ዘሊቂነት ያሇው ዕዴገትን ማረጋገጥ


ራዕይ 

 የኬሚካሌ ኢንደስትሪ ምርቶችን በማምረት እና በማቅረብ በ2017 በምስራቅ አፍሪካ የሊቀ እና ተወዲዯሪ ተቋም ሆኖ ማየት


እሴቶች 


 የንበኞች እርካታን ማረጋገጥ
አረንጓዳ ኢኮኖሚ ቁርጠኝነት
 ምርታማነትና ቀጣይነት ያሇው መሻሻሌ
በጥራትና በጊዜ ማቅረብ
የተባበረ የቡዴን መንፈስ
አዲዱስ ነገሮችን መፍጠር ናቸው

የኮርፖሬሽኑና በስሩ የሚገኙ ተቋማት አዴራሻዎች
 

አዴራሻ፡-አዱስ አበባ
ስሌክ +251-11-662-47-41/ 662-73-77
ፋክስ፡- 011-661-04-08
ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
አዱስ አበባ
አዴራሻ ፡-አዱስ አበባ ን/ሊ/ክ/ከተማ
ስሌክ፡- + 251-11-442-14-80
ሙገር/ኦሮሚያ ክሌሌ
ስሌክ:- +251-11-237-90-90/33
ፋክስ/Fax No/፡ +251-11-237-90-03
ኢሜይል: mce @ethionet.et.


Website: Under Construction