አድራሻ፡-

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ

ገርጂ በቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ባለው

ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ህንጻ

 

ስልክ፡-  011 6 61 97 23

የቢሮ ቁጥር፡-  

ፖ.ሣ.ቁ. 27444-1000/11835

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

 

 አጭር መግለጫ 

በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በቀጥታ ለሚኒስትር ተጠሪ ከሆኑ ስድስት ዳይሬክቶሬቶች አንዱ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ነው፡፡ከዳሬክቶሬቱ ተግባሮች መካከል በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ኦፐሬሽን ዙሪያ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን ዕቅዶችና አፈጻጸሞች እንዲሁም የፕራይቬታይዜሽን ሂደትና የልማት ፕሮጀክቶችን በተመለከተ በልዩ ልዩ የህዝብ ግንኙነት ስልቶችና መሣሪያዎች መረጃዎችን ለኅብረተሰቡ ተደራሽ በማድረግ ግንዛቤ ማስጨበጥና ግልጽነትን መፍጠር፣ የመልካም አስተዳደርና የኪራይ ሰብሳቢነት ችግሮችን ለመቅረፍና በአጠቃላይም የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን ግቦች ለማሳካት  የበኩን ሚና መጫወት ዋንኞቹ ናቸው፡፡