አድራሻ፡-

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ

ገርጂ በቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ባለው

ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ህንጻ

 

ስልክ፡- 011 6 61 22 86

የቢሮ ቁጥር፡-  

ፖ.ሣ.ቁ. 27444-1000/11835

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

 

ስለ ዳይሬክቶሬቱ 

የመ/ቤቱን ስትራቴጅክ ሥራ አመራር ለማስፈጸም የሚያስችሉ የመንግስት ፖሊሲዎችና ስትራቴጅዎችን መሰረት ያደረገ ስትራቴጂክና ዓመታዊ እቅድ እና ወቅታዊ የክትትልና ግምገማ ሪፖርቶች በማዘጋጀት ለሚመለከታቸው አካላት ማቅረብ ነው::