አድራሻ፡-

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ

ገርጂ በቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ባለው

ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ህንጻ

 

ስልክ፡-  011 8 33 27 96

የቢሮ ቁጥር፡-  

ፖ.ሣ.ቁ. 27444-1000/11835

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ስለ ዳይሬክቶሬቱ  

የሪከርድና ዶክመንቴሽን አገልግሎት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሲቋቋም የወጪና ገቢ ደብዳቤዎችን& የመረጃ አያያዝን በመረጃ ምንጭነት እንዲሁም ፋይልና ልዩልዩ ዶክመንቶችን በአንድ ማዕከል ይዞ አገልግሎት ለመስጠት የተዋቀረ ድጋፍ ሰጪ ክፍል ሲሆን የመረጃ ሪከርዶችን በጊዜውና በወቅቱ በማሰባሰብ &በመመዝገብ& ከተለያዩ ጥፋቶች ተጠብቀው እንዲያዙና የመዛግብቶችን ይዘት እንደየጠቀሜታቸው& እንደተፈጠሩበት ጊዜ& እንደ አገልግሎት አይነት እና ዘመናቸው በዘመናዊ መልኩ ተደራጅተው አገልግሎት እንዲሰጡ የማድረግ ተልዕኮ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡